ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሾው ካለፈው ጨዋታ ሲወጣ የጉዳት ስሜት ነበረው ” ማይክል ካሪክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሾው ካለፈው ጨዋታ ሲወጣ የጉዳት ስሜት ነበረው ” ማይክል ካሪክ
“ ሾው ካለፈው ጨዋታ ሲወጣ የጉዳት ስሜት ነበረው ” ማይክል ካሪክ

የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ሉክ ሾው በኤቨርተን ጨዋታ ጉዳት አጋጥሞት እንደነበር ገልጸዋል።

“ ሾው ከመጨረሻው ጨዋታ የወጣው በጉዳት ስሜት ነበር ዛሬ ለአደጋ ማጋለጥ አልፈለግንም ” ሲሉ ማይክል ካሪክ ተናግረዋል።

ስለ ጨዋታው የተጠየቁት ካሪክ “ ተጋጣሚያችንን እናከብራለን እንደ ሌሎች ክለቦች ነው የምንቀበለው " ብለዋል።

“ ሻምፒየንስ ሊግ ነው ሁሉንም ጨዋታዎች ከባድ ይሆናሉ ብለን ነው የምንጠብቀው ” ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች