ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዩናይትድ እና ባየር ሙኒክ አሸንፈዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዩናይትድ እና ባየር ሙኒክ አሸንፈዋል !
ዩናይትድ እና ባየር ሙኒክ አሸንፈዋል !

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ እና ባየር ሙኒክ ተጋጣሚያቸውን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸንፈዋል።

ከሁለት አመታት በኋላ ወደ ሻምፒየንስ ሊጉ የተመለሰው ማንችስተር ዩናይትድ ሳባህን 4ለ0 አሸንፏል።

ለቀያዮቹ ሰይጣኖች የድል ግቦችን ማቲውስ ኩንያ ፣ ፈርናንዴዝ ፣ ሼሽኮ እና ማርቲኔዝ  አስቆጥረዋል።

በሌላ ጨዋታ ባየር ሙኒክ ቦዶን 5ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

ኦሊሴ 2x ፣ ጀማል ሙሲያላ ፣ ሀሪ ኬን እና ዴቪስ የባየር ሙኒክን የድል ግቦች ከመረብ አሳርፈዋል።

እንዲሁም :-

- ኮሞ ሌፕዚግን 4ለ1
- ሌንስ ስላቭያ ፕራግን 3ለ2 ማሸነፍ ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች