“ እሁድ ሌላ አስፈላጊ ጨዋታ ይጠብቀናል ” ካሪክ

“ እሁድ ሌላ አስፈላጊ ጨዋታ ይጠብቀናል ” ካሪክ
የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቡድናቸው ዛሬ ጥሩ ምልክቶች እንዳሳያቸው ገልጸዋል።
“ አጀማመራችን በፈለግነው ልክ አልሄደም “ ያሉት ካሪክ “ ባለፉት ጨዋታዎች በምርጥ ብቃታችን ላይ አልነበርንም ” ብለዋል።
“ ነገርግን ተጨዋቾቹ ዛሬ ጥሩ ምሳሌዎችን አሳይተዋል ፤ ኳስ ስንይዝ ፈጣን ነበርን ” ሲሉ ገልጸዋል።
ውድድሩን በድል መጀመራቸውን አስፈላጊ ሲሉ የገለፁት ካሪክ “ እሁድ ሌላ ወሳኝ ጨዋታ ይጠብቀናል “ ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe