“ በህይወት ውስጥ ከኳስ በላይ ከባድ ሁኔታዎች አሉ “ ላሚን ያማል

የስፔን ኮከብ ተጫዋች ላሚን ያማል “ ከእግር ኳስ የበለጠ በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ ከባድ ሁኔታዎች “ አሉ ሲል ገልጿል።
በጨዋታ ወቅት “ ሁሌም የተረጋጋሁ ነኝ “ ሲል ራሱን የሚገልፀው ያማል “ ምክንያቱም ምንም የሚፈጠር ነገር አይኖርም ፣ እግር ኳስ ጨዋታ ብቻ ነው “ ሲል ተደምጧል።
አክሎም “ እግር ኳስ ጨዋታ ነው ፣ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ ሁሉም ሰው መደበኛ ህይወቱን ይቀጥላል “ በማለት አስረድቷል።
“ በህይወታችን ውስጥ ከእግር ኳስ በላይ የሚከብዱ እና የሚያሳስቡ ጉዳዮች አሉ ፣ ካላሸነፍክ በቀጣይ የማሸነፊያ ሌሎች እድሎች ይኖራሉ “ ላሚን ያማል
@tikvahethsport @kidusyoftahe