በማንችስተር ዩናይትድ በኩል ምን አዲስ መረጃ አለ ?

በማንችስተር ዩናይትድ በኩል ምን አዲስ መረጃ አለ ?
ማንችስተር ዩናይትድ ዝውውሩ ከመዘጋቱ በፊት ያስፈርማል ተብሎ የሚጠበቀው የግራ መስመር ተሰላፊ ነው።
ይሁን እንጂ ለክለቡ ቅርብ የሆኑ ምንጮች በአሁኑ ሰዓት የተለየ እንቅስቃሴ እንደሌለ ተናግረዋል።
ካርሎስ ባሌባ የማንችስተር ዩናይትድ የክረምቱ የመጨረሻ ፊርማ ነው ሲሉ ምንጮቹ ዘግበዋል።
ዩናይትድ አሊሀንድሮ ባልዲን በውሰት ሊያስፈርም ይችላል የሚል መረጃ ቢኖርም ያንን ለማድረግ ጊዜው አጭር መሆኑ ተነግሯል።
ቀያይቹ ሰይጣኖች በአሁኑ ሰዓት የሌስተር ሲቲውን ታዳጊ ፔጅ ለማስፈረም እየሰሩ መሆኑ ተገልጿል።
የ 18ዓመቱ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ፔጅ በአርሰናል እየተፈለገ እንደሚገኝ ተዘግቧል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe