በስፔን የደጋፊዎች ደስታ ምን ይመስላል ?

በስፔን የደጋፊዎች ደስታ ምን ይመስላል ?
ፌራን ቶሬስ ወሳኟን የአለም ዋንጫ ጎል ሲያስቆጥር በስፔን መጠነኛ የመሬት መንቀጥቀጥ መመዝገቡ ተነግሯል።
ግቡ ሲቆጠር በሀገሪቱ ያለው ከፍተኛ የህዝብ ደስታ ለመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት መሆኑ ተገልጿል።
በዕለቱ ትልቁ ንዝረት የተሰማው ዳኛው የጨዋታውን መጠናቀቂያ ፊሽካ ካሰሙ በኋላ መሆኑን ኤኤፍፒ ዘግቧል።
የስፔን ብሔራዊ ቡድን ዋንጫውን ይዘው በዛሬው ዕለት ስፔን ደርሰዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe