በሻምፒየንስ ሊጉ ምን የተለየ ነገር ይኖራል ?

በሻምፒየንስ ሊጉ ምን የተለየ ነገር ይኖራል ?
በቀጣይ በ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚጫወቱ ተጨዋቾች ያንን የሚገልጽ ማልያ ይለብሳሉ።
ተጨዋቾቹ በሚለብሱት ማልያ እጅጌ ላይ የመጀመሪያ ተሳትፎ " Debut " የሚል ፅሁፍ እንደሚቀመጥ ተገልጿል።
ከጨዋታው በኋላ አርማው ከማልያው ላይ እንደሚነሳ እና ለሽያጭ ወደሚቀርብ ካርድ ይቀየራል ተብሏል።
ይህ አሰራር በ " NBA " የተለመደ ሲሆን አንዱ አርማ በ 5 ሚልዮን ዶላር በጨረታ እንደሚሸጥ ተገልጿል።
በጨዋታው ተቀይረው የሚገቡ ተጨዋቾች አርማው የሚሰጣቸው ሲሆን ያልገቡ ተጠባባቂ ተጨዋቾች ግን የማይለብሱ ይሆናል።
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ቀጣይ ሳምንት ይደረጋሉ።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe