ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

በነገው ጨዋታ የህሊና ፀሎት ይደረጋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
በነገው ጨዋታ የህሊና ፀሎት ይደረጋል !
በነገው ጨዋታ የህሊና ፀሎት ይደረጋል !

ከነገው የፈረንሳይ እና ስፔን የአለም ዋንጫ ጨዋታ በፊት የህሊና ፀሎት እንደሚደረግ ተገልጿል።

ከጨዋታው በፊት በኒስ ጥቃት የሞቱ ሰዎች እንደሚታሰቡ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ተናግረዋል።

ፈረንሳይ የኒስ ሽብር ጥቃት ከደረሰ አስር አመታት ቢሆኑትም የህሊና ፀሎት እንዲደረግ መጠየቋ ተገልጿል።

ከአስር አመታት በፊት የ 86 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው ጥቃት በነገው ዕለት " July " 14/2016  ነበር የተፈፀመው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች