በአለም ላይ ካሉ ምርጥ ተጫዋቾች አንዱ ሜሪኖ ነው “

በአለም ላይ ካሉ ምርጥ ተጫዋቾች አንዱ ሜሪኖ ነው “
የስፔን ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ ግብ አስቆጣሪያቸውን ሚኬል ሜሪኖ አወድሰዋል።
“ ሜሪኖ ብዙ ጥንካሬዎች አሉት “ የሚሉት አሰልጣኙ “ በአለም ላይ ካሉት ምርጥ ተጫዋቾች አንዱ ነው ፣
ከብሔራዊ ቡድኑ የአጨዋወት ዘይቤ ጋር ተዋህዷል “ ብለዋል።
ስለ ቀጣይ ተጋጣሚያቸው ፈረንሳይ ሲናገሩም “ እኛ ብቻ ነን በተከታታይ ሁለት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻልነው “ ሲሉ የቡድናቸው ጥንካሬ ገልፀዋል።
ስፔን ከዚህ ቀደም ፈረንሳይን :-
- ከዩሮ ግማሽ ፍፃሜ
- ከኔሽን ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ውጪ ማድረግ ችላ ነበር።
@tikvahethsport @kidusyoftahe