ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በአልቫሬዝ ዙሪያ ክለቡ ውሳኔውን ወስኗል ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በአልቫሬዝ ዙሪያ ክለቡ ውሳኔውን ወስኗል ”
“ በአልቫሬዝ ዙሪያ ክለቡ ውሳኔውን ወስኗል ”

የአትሌቲኮ ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ ጁሊያን አልቫሬዝ በክለቡ ስላለው ቆይታ ተናግረዋል።

በዚህ ጉዳይ “ ክለቡ ውሳኔውን ወስኗል “ ሲሉ አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ ተናግረዋል።

“ እንደ አልቫሬዝ አይነት ተጨዋች ስላለን ደስተኞች ነን " ያሉት አሰልጣኙ “ እሱ እንዲሻሻል እና ማደጉን እንዲቀጥል እንረዳዋለን ” ብለዋል።

ጁሊያን አልቫሬዝ ስሙ ከባርሴሎና እና አርሰናል ጋር እየተያያዘ ይገኛል።

አትሌቲኮ ማድሪድ በቅርቡ ከባርሴሎና እና ሪያል ማድሪድ የቀረበለትን ጥያቄ “ አንሸጥም “ ሲል ውድቅ ማድረጉ አይዘነጋም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች