ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ቼልሲ የሄድኩት እግርኳስ ስለምወድ ነው ” ዣቢ አሎንሶ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ቼልሲ የሄድኩት እግርኳስ ስለምወድ ነው ” ዣቢ አሎንሶ
“ ቼልሲ የሄድኩት እግርኳስ ስለምወድ ነው ” ዣቢ አሎንሶ

ስፔናዊው አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ቼልሲን ለማሰልጠን ለምን እንደመረጡ ተጠይቀው ነበር።

አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ በምላሻቸው “ እግርኳስ ስለምወደው ” ሲሉ በምክንያትነት ጠቅሰዋል።

በተጨማሪም “ ቼልሲ ከአለም ታላቅ ክለቦች አንዱ ስለሆነ ነው “ ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።

ስለቡድናቸው ያነሱት አሎንሶ “ የገነባነው ቡድኑ በእድሜ እና በጥራት ሚዛኑን የጠበቀ ነው “ ሲሉ ገልጸዋል።

“ ቀዳሚው አላማችን የአሸናፊነት መንፈስ መገንባት ነው የትም ሄዶ የሚፎካከር ቡድን እንፈልጋለን ” ዣቢ አሎንሶ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች