ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

በአርጀንቲና የሰዎች ህይወት አለፈ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
በአርጀንቲና የሰዎች ህይወት አለፈ !
በአርጀንቲና የሰዎች ህይወት አለፈ !

በአለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ወቅት በአርጀንቲና ደጋፊዎች የልብ ህመም እንዳጋጠማቸው ተነግሯል።

ሁለት ሰዎች በልብ ህመም ምክንያት መሞታቸውን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን አስነብበዋል።

በተጨማሪም አንድ ደጋፊ ህይወቱ በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተዘግቧል።

በሌላ በኩል ከፍፃሜው በኋላ በርካታ ደጋፊዎች በቦነስ አይረስ ቡድኑን ለማመስገን ተሰባስበው እንደነበር ተገልጿል።

ይህንንም ተከትሎ በርካታ የአካል ጉዳት መመዝገቡ ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች