“ በአሰልጣኝነት መቀጠል እፈልጋለሁ ” ቶማስ ቱሄል

“ በአሰልጣኝነት መቀጠል እፈልጋለሁ ” ቶማስ ቱሄል
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በቡድኑ አሰልጣኝነት መቀጠል እንደሚፈልጉ ገልጸዋል።
የሁለት አመት ኮንትራት ያላቸው ቶማስ ቱሄል በቡድኑ “ መቀጠል እፈልጋለሁ ” ያሉ ሲሆን የተሻለ ነገር የመስራት እቅድ አለኝ ብለዋል።
አሰልጣኙ በ 2028 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር እንግሊዝን የመምራት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል።
በሌላ በኩል አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል የእንግሊዝ እግርኳስ ማህበር ሙሉ ድጋፍ እንዳላቸው ተገልጿል።
የእግርኳስ ማህበሩ ሀላፊ ማርክ ቤሊንግሀም ቶማስ ቱሄል በሀላፊነት እንደሚቀጥሉ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አረጋግጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe