ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በዋንጫ ረገድ ከእኔ የተሻለ አመት ያሳለፈ የለም ” ፋብያን ሩይዝ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በዋንጫ ረገድ ከእኔ የተሻለ አመት ያሳለፈ የለም ” ፋብያን ሩይዝ
“ በዋንጫ ረገድ ከእኔ የተሻለ አመት ያሳለፈ የለም ” ፋብያን ሩይዝ

ስፔናዊው የፒኤስጂ አማካይ ፋብያን ሩይዝ በክለቡ እና ሀገሩ ባሎን ዶር ማሸነፍ የሚያስችል ጥሩ የውድድር አመት ማሳለፉን ገልጿል።

“ ዋንጫ በማሸነፍ ረገድ ካየነው ከእኔ የተሻለ አመት ያሳለፈ ተጨዋች የለም ” ሲል ፋብያን ሩይዝ ተናግሯል።

ሩይዝ አያይዞም ለሶስት ወራት ከሜዳ መራቁ ሽልማቱ ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል የሚል እምነት እንደሌለው ተናግሯል።

“ ለሶስት ወራት ከሜዳ ርቄ ነበር ነገርግን ለሀገሬ እና ክለቤ በወሳኙ ጊዜ ተጫውቻለሁ “ ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።

“ ሽልማቱ ይበልጥ ይገባዋል ብለው ላመኑት ድምጽ መስጠት አለባቸው “ ያለው ፋብያን ሩይዝ “ ነገርግን አሁንም እጩ ስለሆንኩ ኮርቻለሁ " ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች