ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በውጤቱ በጣም ደስተኛ ነኝ ” ሉዊስ ኤንሪኬ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በውጤቱ በጣም ደስተኛ ነኝ ” ሉዊስ ኤንሪኬ
“ በውጤቱ በጣም ደስተኛ ነኝ ” ሉዊስ ኤንሪኬ

የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ከሊል ጋር ያደረገውን መርሐ ግብር 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።

ፒኤስጂ እስከ ዘጠና ደቂቃ 2ለ0 ቢመሙሉራም በተጨማሪ ሰዓት አስቆጥሮ አቻ ወጥቷል።

ፒኤስጂ በውድድር ዘመኑ ያደረጋቸውን የመጀመሪያ ሁለት የሊግ ጨዋታዎችን ማሸነፍ አልቻለም።

ከጨዋታው በኋላ ቃላቸውን የሰጡት አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ “ አሁንም ድረስ ሙሉ ዝግጁነት የለንም “ሲሉ ገልጸዋል።

በውጤቱ “ በጣም ደስተኛ ነኝ “ ያሉት አሰልጣኙ “ እዚህ መጫወት በፍጹም ቀላል አይደለም ካለፈው ጨዋታ አንፃር ካየነው ተሻሽለናል" ብለዋል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች