በዛሬው ጨዋታ ምን ይጠበቃል ?

በዛሬው ጨዋታ ምን ይጠበቃል ?
አርጀንቲና በ አለም ዋንጫው ከፍፁም ቅጣት ምት ውጪ ከቆመ ኳስ 4️⃣ ጎሎችን አስቆጥራለች።
ሊዮኔል ሜሲ ሁሉም የቆመ ኳስ ጎሎች ሲቆጠሩ የግብ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።
ሜሲ ሶስቱ ጎሎች ከማዕዘን ምት ሲቆጠሩ አመቻችቶ ያቀበለ ሲሆን አንዱን ግብ በራሱ በቅጣት ምት አስቆጥሯል።
እንግሊዝ በበኩሏ በዚህ አለም ዋንጫ ሶስት የቆሙ ኳሶችን ማስቆጠር ችላለች።
ለእንግሊዝ ሀሪ ኬን ሁለቱን በግምባር ገጭቶ ሲያስቆጥር ቀሪውን ግብ ጁድ ቤሊንግሀም ከመረብ አሳርፏል።
ሁለቱ ቡድኖች ዛሬም የማዕዘን ምት እና ቅጣት ምት ሲያገኙ ወደ ጎልነት የሚቀይሩበት እድል ከፍተኛ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe