ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በዩናይትድ ስህተቶች ሰርቻለሁ ” ሩበን አሞሪም

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በዩናይትድ ስህተቶች ሰርቻለሁ ” ሩበን አሞሪም
“ በዩናይትድ ስህተቶች ሰርቻለሁ ” ሩበን አሞሪም

ኤሲ ሚላንን የተረከቡት አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በማንችስተር ዩናይትድ “ ስህተቶች ሰርቻለሁ ” ሲሉ ተደምጠዋል።

በዩናይትድ ስለነበራቸው ቆይታ ያነሱት ሩበን አሞሪም “ በቆይታዬ ብዙ ነገሮችን ተምሬያለሁ “ ብለዋል።

“ እንዲሁም የተወሰኑ ስህተቶችን ሰርቻለሁ ደጋፊውን ይቅርታ እጠይቃለሁ ” ሲሉ ሩበን አሞሪም አምነዋል።

“ በተሻለ ማድረግ የምችላቸው ብዙ ነገሮች ነበሩ ” ያሉት አሰልጣኙ “ ነገርግን ሰው ከልምዱ ይማራል ብለዋል።

ለደጋፊው “ ለአንድ አመት የእናንተ አሰልጣኝ በመሆኔ እኮራለሁ ማለት እፈልጋለሁ “ ሲሉ አክለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች