ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በጣም የተለየ ሽልማት ነው ” ፈርናንዴዝ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በጣም የተለየ ሽልማት ነው ” ፈርናንዴዝ
“ በጣም የተለየ ሽልማት ነው ” ፈርናንዴዝ

በተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ የተመረጠው ብሩኖ ፈርናንዴዝ ሽልማቱን የተለየ ሲል ገልፆታል።

“ የተለየ ሽልማት ነው ምክንያቱም የመረጡኝ በየሳምንቱ ጥሩ የሚንቀሳቀሱ ተጨዋቾች ናቸው “ ሲል ፈርናንዴዝ ተናግሯል።

አክሎም “ በእነሱ መመረጥ በተለይ በአብዛኞቹ ተጨዋቾች መመረጥ የተለየ ያደርገዋል "ብሏል።

ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከ 2010 በኋላ የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ሽልማት ያሸነፈ የመጀመሪያው የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ሆኗል።

ከ 16ዓመታት በፊት የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ሆኖ ይህንን ሽልማት ያሸነፈው ዋይን ሩኒ ነበር።

ፈርናንዴዝ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ በመቀጠል ይህንን ሽልማት ያሸነፈ ሁለተኛው ፖርቹጋላዊ ተጨዋች ሆኗል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች