ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በጥሩ ሁኔታ እየተፎካከርን ነው ” ዣቢ አሎንሶ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በጥሩ ሁኔታ እየተፎካከርን ነው ” ዣቢ አሎንሶ
“ በጥሩ ሁኔታ እየተፎካከርን ነው ” ዣቢ አሎንሶ

የሰማያዊዎቹ ዋና አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ቡድኑ በጥሩ ሁኔታ እየተፎካከረ መሆኑን ገልጸዋል።

“ በጥሩ ሁኔታ እየተፎካከርን ነው ነገር ግን የተሻለ ማድረግ የምንችላቸው የተወሰኑ ነገሮች አሉ ” ሲሉ ተናግረዋል።

አክለውም “ ዋናው ነገር ለማሸነፍ ብዙ እድሎችን መፍጠር ፣ እና ብዙ እድሎችን አለማስተናገድ ነው "ብለዋል።

ስለ ሀል ሲቲ ጨዋታ ያነሱት አሎንሶ “ እነሱ ያሉበት ቦታ ይገባቸዋል ባለፉት ጨዋታዎች ጥሩ ነገር ሰርተዋል ” ሲሉ ገልጸዋል።

“ ለጨዋታው ዝግጁ ነን ” ያሉት አሰልጣኙ “ ለእነሱ ክብር አለን ከባድ እንደሚሆን እናውቃለን ፤ ጥሩ ከተጫወትን የማሸነፍ እድል ይኖረናል "ብለዋል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች