“ በጦርነት ስላለው ህዝባችን እያሰብን ነው የምንጫወተው ” ዮኣን ዊሳ

የ ዲሞክራቲክ ኮንጎ አጥቂ ዮኣን ዊሳ ብሔራዊ ቡድኑ በችግር ያለ ህዝቡን እያሰበ እንደሚፋለም ተናግሯል።
“ ምስራቅ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ጦርነት አለ “ ያለው ዊሳ “ ይህንን ማልያ ስንለብስ በእያንዳንዱ ሰዓት እነሱን እናስባቸዋለን ” ብሏል።
በኡዝቤክስታን ጨዋታ ያንን ስሜት ማሳየታቸውን የገለፀው ተጨዋቹ መሪ ቃላችን “ ምንም ይፈጠር ምን ጉዟችንን መቀጠል አለብን ነበር “ ሲል ገልጿል።
ዲሞክራቲክ ኮንጎ በጥሎ ማለፉ ከእንግሊዝ ጋር የምትጫወት ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe