“ ባሎን ዶር አሸናፊ ፒኤስጂ እና ስፔን ውስጥ የለም ” ጆዜ ሞሪንሆ

የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ባሎን ዶር ሽልማት እውነተኛውን ባለቤት ማግኘት አለበት ሲሉ ተናገሩ።
ጆዜ ሞሪንሆ በሰጡት ቃል “ ባሎን ዶር አሸናፊው ፒኤስጂ ወይም ስፔን ብሔራዊ ቡድን ውስጥ አይደለም ሌላ ቦታ ነው “ ብለዋል።
አክለውም “ አንድ ተጨዋች ሻምፒየንስ ሊግ ወይም አለም ዋንጫ ስላሸነፈ ባሎን ዶር አንስቶ መሰጠት የለበትም " ሲሉ ተደምጠዋል።
ጆዜ ሞሪንሆ ቀጥለውም “ አሸናፊው እንደ ማራዶና ፣ ሮናልዲንሆ ፤ ሮናልዶ ፣ ሜሲ እና ሌሎች ጫማ ሲሰቅል የምንናፍቀው መሆን አለበት " ብለዋል።
“ እውነተኛው አሸናፊ የት እንዳለ ይታወቃል እዚህ ነው ያለው “ ያሉት ሞሪንሆ “ ታሪክ ሰርቷል " ሲሉ ስም ባይጠቅሱም ለምባፔ ድጋፋቸውን ሰጥተዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe