ባርሴሎና በአሸናፊነቱ ቀጥሏል !

ባርሴሎና በአሸናፊነቱ ቀጥሏል !
ባርሴሎና ከሲቪያ ጋር ያደረገውን 7ኛ ሳምንት የሊግ መርሐግብር 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
በጨዋታው ራፊንሀ የባርሴሎናን ሶስት ግቦች በማስቆጠር ሀትሪክ ሰርቷል።
የሲቪያን የመሪነት ግብ ፎፋና ማስቆጠር ችሎ ነበር።
ብራዚላዊው የፊት መስመር ተሰላፊ ራፊንሀ በተከታታይ ጨዋታዎች ሀትሪክ መስራት ችሏል።
ባርሴሎና በሊጉ ባደረጋቸው የመጀመሪያ ሰባት ጨዋታዎች 3️⃣1️⃣ ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።
ባርሴሎና በውድድር ዘመኑ ስምንተኛ ተከታታይ ድሉን ማስመዝገብ ችሏል።
ራፊና በውድድር አመቱ 1️⃣2️⃣ኛ የሊግ ጎሉን በማስቆጠር ኮከብ ግብ አግቢነቱን እየመራ ይገኛል።
ባርሴሎና በ 2️⃣1️⃣ ነጥቦች ላሊጋውን በበላይነት እየመራ ይገኛል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe