ባርሴሎና ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !

ባርሴሎና ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከአትሌቲክ ቢልባኦ ጋር ያደረገውን የሊግ ተስተካካይ መርሐ ግብር 2ለ0 ማሸነፍ ችሏል።
የባርሴሎናን የድል ጎሎች ራፊንሀ 1x ፣ ፌርሚን ሎፔዝ ማስቆጠር ችለዋል።
አዲሱ የባርሴሎና ፈራሚ ሮድሪ የክለቡ የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል።
ባርሴሎና የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎችን በማሸነፍ ሊጉን በስድስት ነጥቦች መምራት ጀምረዋል።
ቀጣይ መርሐ ግብር ?
ሰኞ - ባርሴሎና ከ ራዮ ቫዬካኖ
እሁድ - ሴልታ ቪጎ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe