ባርሴሎና የቶሬስን ውል ለምን አያራዝምም ?

ባርሴሎና የቶሬስን ውል ለምን አያራዝምም ?
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና በዚህ ክረምት ፌራን ቶሬስን ለመሸጥ ዝግጁ መሆናቸው ተገልጿል።
ባርሴሎና የተጫዋቹን ውል የማያራዝመው ለማንችስተር ሲቲ ገንዘብ ላለመስጠት መሆኑ ተነግሯል።
ባርሴሎና የተጫዋቹን ውል ካራዘመ በስምምነታቸው መሰረት ለማንችስተር ሲቲ 8️⃣ ሚልዮን ዩሮ የመክፈል ግዴታ አለበት።
ተጨዋቹ በ 2022 ከማንችስተር ሲቲ በአምስት አመት ኮንትራት ባርሴሎናን መቀላቀሉ አይዘነጋም።
ባርሴሎና ተጫዋቹን አጠቃላይ በ 6️⃣5️⃣ ሚልዮን ዩሮ ነበር ያስፈረመው።
ከዚህም በተጨማሪ ውሉን ካራዘመ ተጨማሪ 8️⃣ ሚልዮን ዩሮ አጠቃላይ 7️⃣3️⃣ ሚልዩን ለመክፈል ተስማምተው ነበር።
@tikvahethsport @kidusyoftahe