ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቤልጂየም ከአሰልጣኟ ጋር ተለያየች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቤልጂየም ከአሰልጣኟ ጋር ተለያየች !
ቤልጂየም ከአሰልጣኟ ጋር ተለያየች !

የቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን ከአሰልጣኝ ሩዲ ጋርሺያ ጋር መለያየቱን ይፋ አድርጓል።

ባለፈው አንድ አመት ከግማሽ ቡድኑን የመሩት አሰልጣኙ ውላቸው ሳይራዘምላቸው ቀርቷል።

አሰልጣኙ ባለፈው አመት አሰልጣኝ ዶሜኒስኮ ታዴስኮን በመተካት ወደ ሀላፊነት መምጣታቸው አይዘነጋም።

አሰልጣኙ ብሔራዊ ቡድኑን እየመሩ በዚህ አለም ዋንጫ እስከ ሩብ ፍፃሜ መጓዝ ችለው ነበር።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች