ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቤልጅዬም ተጫዋቿ ተጎዳ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቤልጅዬም ተጫዋቿ ተጎዳ !
ቤልጅዬም ተጫዋቿ ተጎዳ !

ከደቂቃዎች በኃላ ስፔንን የምትገጥመው ቤልጅዬም ወሳኝ ተጫዋቿ መጎዳቱ ይፋ ሆኗል።

ዩሪ ቴይሌማናስ በሚያሟሙቅበት ሰዓት ጉዳት ማስተናገዱን ተከትሎ በጨዋታው በ ሀንስ ቫናኬን የሚተካ ይሆናል።

ለሩዲ ጋርሽያው ስብስብ በመሐል ሜዳው ላይ ትልቅ ክፍተት እንደሚሆን ሲጠበቅ አስቀድሞ ሌላኛውን ተጫዋቻቸውን ኦናናን ማጣታቸው ይታወሳል።

ቤልጅዬም ያለ ምርጥ እና ካልተሟላ የመሐል ሜዳ ስብስቧ ጋር ፈታኙን ጨዋታ ከስፔን ጋር ለማድረግ ትገደዳለች።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች