“ ብሩኖ ጉማሬሽ ተጎድቷል “ አርቴታ

“ ብሩኖ ጉማሬሽ ተጎድቷል “ አርቴታ
የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ብሩኖ ጉማሬሽ ጉዳት እንዳጋጠመው አስታውቀዋል።
ብሩኖ ጉማሬሽ ስለ መጎዳቱ የተጠየቁት ሚኬል አርቴታ “ አዎ ተጎድቷል ጭኑ ላይ ትንሽ ስሜት ተሰምቶታል "ብለዋል።
አክለውም " ሙሉ የቅድመ ውድድር ዝግጅት አላደረገም ከሲቲ ጨዋታ በፊት አራት ወይም አምስት ቀናት ነበሩት " ሲሉ ተደምጠዋል።
“ እንዲሁም ለእሱ ገና ብዙ ነገሮችን ማስተዋወቅ ይኖርብናል “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe