ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ብራዚላዊው ኮከብ ኔይማር ምን አደረገ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ብራዚላዊው ኮከብ ኔይማር ምን አደረገ ?
ብራዚላዊው ኮከብ ኔይማር ምን አደረገ ?

ብራዚላዊው ተጨዋች ኔይማር በሳንቶስ አነስተኛ መንደር ውስጥ የሚገኝ ትንሽ ሱቅ ማገዙ ተገልጿል።

ኔይማር በሳንቶስ ወደ ልምምድ ሲሄድ በመንገዱ ላይ አነስተኛ የምግብ መሸጫ ሱቅ ጎብኝቶ ነበር።

ኔይማር ከሱቁ ምግብ በመግዛት ፎቶ አብሯቸው የተነሳ ሲሆን ደንበኛቸው እንደሚሆንም ቃል ገብቶላቸዋል።

ከዛን በኋላ ኔይማር ቃሉን በመጠበቅ እነሱን ለማገዝ አዘውትሮ ከሱቁ መግዛት መጀመሩ ተነግሯል።

የኔይማር ድርጊት ቪዲዮ ከተሰራጨ በኋላ በአነስተኛ ደረጃ ባሉ ቤተሰቦች የሚተዳደረው ሱቅ እውቅናን አትርፏል።

አሁን ላይ ሱቁ በማህበራዊ ሚዲያ 40ሺህ ተከታዮች ሲያፈራ የቀን ሽያጩ በ 80% ጨምሯል።

ባለቤቶቹ ኔይማርን ለማመስገን የቤታቸውን ጣፋጭ ምግብ " NEYDIM " ሲሉ ሰይመውታል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች