ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ብራዚል ቀጣዩን ዙር ተቀላቀለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ብራዚል ቀጣዩን ዙር ተቀላቀለች !
ብራዚል ቀጣዩን ዙር ተቀላቀለች !

ብራዚል ከጃፓን ያደረገችውን ጨዋታ 2ለ1 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፏን አረጋግጣለች።

የብራዚልን የማሸነፊያ ጎሎች ካሴሚሮ እና ተቀይሮ የገባው ጋብሬል ማርቲኔሊ ማስቆጠር ችለዋል።

በመጀመሪያው አጋማሽ ካይሹ ሳኖ ጃፓንን መሪ ያደረገች ግብ አስቆጥሮ ነበር።

ብራዚል ማሸነፏን ተከትሎ አስራ ስድስቱን መቀላቀል ችላለች።

ብራዚል በቀጣይ ለሩብ ፍፃሜ ለማለፍ የኮትዲቫር እና ኖርዌይን አሸናፊ የምትገጥም ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች