ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ብቃቴ ሜዳ ላይ ይናገር “ ቡካዮ ሳካ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ብቃቴ ሜዳ ላይ ይናገር “ ቡካዮ ሳካ
“ ብቃቴ ሜዳ ላይ ይናገር “ ቡካዮ ሳካ

“ ብዙ መጫወት እፈልግ ነበር “

በምሽቱ ጨዋታ ሀትሪክ መስራት የቻለው ቡካዮ ሳካ በአለም ዋንጫው “ ትልቅ ሚናን ብጫወት ደስ ይለኝ ነበር “ ሲል ተደምጧል።

ብዙ ደቂቃዎችን አለመጫወቱን ተከትሎ በሰጠው አስተያየት “ ብዙ መጫወት እፈልግ ነበር ፣ ነገር ግን ስለዚህ ለማውራት አሁን ጊዜው አልፏል” ብሏል።

አክሎም “ ብቃቴ በሜዳ ላይ ይናገር ከማውራት እሱን እመርጣለሁ “ በማለት ተናግሯል።

በአርጀቲና የደረሰባቸውን ሽንፈት ከባድ መሆኑን የገለፀው ሳካ “ ራሳችንን ቀና አድርገን ለቀጣዪ ምዕራፍ መዘጋጀት አለብን “ ሲል ተደምጧል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች