“ ቪንሰስ ውሉን ማራዘሙ አስደስቶናል “ ሞሪንሆ

“ ቪንሰስ ውሉን ማራዘሙ አስደስቶናል “ ሞሪንሆ
ሪያል ማድሪድ ዛሬ ምሽት ከፌሬንስቫሮሽ ያደረገውን የወዳጅነት ጨዋታ 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል።
ከጨዋታው በኋላ ቃላቸውን የሰጡት አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ “ ከሁለተኛው ይልቅ የመጀመሪያውን አጋማሽ ወድጄዋለሁ "ብለዋል።
አክለውም “ ጥሩ የልምምድ ጨዋታ ነው ስህተቶች ለማየት እና ለማስተካከል ችያለሁ "ብለዋል።
ስለ ቪንሰስ ጁኒየር ያነሱት ሞሪንሆ “ ቪኒ ኮንትራቱን ማረዘሙ ሁላችንንም አስደስቶናል “ ሲሉ ገልጸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe