“ ተጫዋቾቼ ከባዱን ነገር ቀላል አድርገውታል “

“ ተጫዋቾቼ ከባዱን ነገር ቀላል አድርገውታል “
ከአስራ ስድስት አመት በኃላ ስፔንን ለፍፃሜ ያደረሱት አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ ተጫዋቾቻቸውን አወድሰዋል።
“ ስሜቴን ለመግለፅ ይከብደኛል “ ሲሉ ተጫዋቾቹ ባስመዘገቡት ውጤት “ ኮርቻለሁ “ ብለዋል።
“ አሰልጣኙ ተጫዋቾቼ ሲጫወቱ ማየት ትልቅ ደስታን ይፈጥርልኛል “ ያሉ ሲሆን “ እነሱ ካባዱን ነገር ቀላል አድርገውታል “ ሲሉ ተደምጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe