ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ባርሴሎና ያስፈራል ” ሴስክ ፋብሪጋስ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ባርሴሎና ያስፈራል ” ሴስክ ፋብሪጋስ
“ ባርሴሎና ያስፈራል ” ሴስክ ፋብሪጋስ

ስፔናዊው የኮሞ ዋና አሰልጣኝ ሴስክ ፋብሪጋስ ባርሴሎና አስፈሪ ቡድን መገንባቱን ተናግረዋል።

“ ባርሴሎና አስፈሪ ቡድን ነው ” ያሉት ፋብሪጋስ “ አሁን ያሉበት ደረጃ እንደእውነቱ ያስፈራል ” ሲሉ ገልጸዋል።

“ ባርሴሎና ለእያንዳንዱ ሁኔታ መንገድ በመፈለግ ሜዳ ላይ ጥሩ ያልሆነ ቡድን እንድትመስስሉ ያደርጋል “ ሲሉ ፋብሪጋስ ተናግረዋል።

በሌላ በኩል የኮሞ ፕሬዝዳንት ሚርዋን ሱዋርሶ ሴስክ ፋብሪጋስ የእኛ ሁዋን ክራይፍ ነው ብለዋል።

“ እሱ በኮሞ ሁዋን ክራይፍ በባርሴሎና ያደረገውን እያደረገ ነው “ ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች