ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ 2026/27 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ተካሂደዋል።

ባለፉት ሶስት ቀናት የተካሄዱ ጨዋታዎችን ተከትሎ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ሆነዋል።

በዚህም መሰረት :-

ራፊና ( ባርሴሎና )

ፌራን ቶሬስ ( ፒኤስጂ )

ዴሚሮቪች ( ስቱትጋርት ) እና

ባርትራ ( ሪያል ቤቲስ ) በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጫዋቾች ሆነዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች