ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ታሪካዊ ክለብ ተረክቤ ዳግም ከፍ ማድረግ እፈልጋለሁ ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ታሪካዊ ክለብ ተረክቤ ዳግም ከፍ ማድረግ እፈልጋለሁ ”
“ ታሪካዊ ክለብ ተረክቤ ዳግም ከፍ ማድረግ እፈልጋለሁ ”

ጣልያናዊው አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ በቀጣይ ውጤት የራቀው ታሪካዊ ክለብ የመረከብ ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል።

“ በተወሰነ ደረጃ የነበራቸውን ወርቃማ ታሪክ ያጡ በርካታ ክለቦች አሉ “ ሲሉ አንቶኒዮ ኮንቴ ተናግረዋል።

አክለውም “ ወደ አንዱ ክለብ ሄጄ አቧራውን አራግፌ ዳግም እንዲያንፀባረቅ ማድረግ እፈልጋለሁ “ ሲሉ ገልጸዋል።

አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ ከናፖሊ ጋር ከተለያዩ በኋላ ያለ ክለብ ይገኛሉ።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች