“ ታሪክ በመስራቴ ደስተኛ ነኝ “ ሞሀመድ ሳላህ

“ ታሪክ በመስራቴ ደስተኛ ነኝ “ ሞሀመድ ሳላህ
የፈርዖኖቹ አምበል ቡድኑ ታሪክ በሰራበት ምሽት በመለያያ ምት በ “ ፓኔካ “ ሲያስቆጥር በተመዘገበው ድል ደስታውን ገልጿል።
ስለ ፓኔካ ጎሉ ያስረዳው ሳላህ “ በጨዋታው ይህን ማድረግ ያለበት ተጫወች ካለ የማደርገው እኔ ነኝ ፣ ከሌሎቹ ብዙ ልምድ አለኝ በራስ መተማመናቸው ከፍ እንዲል ይህን አድርጌያለሁ “ ብሏል።
ከጨዋታው በኃላ የቡድን አጋሮቹን ማውራቱን የገለፀው ሳላህ “ ይህ ታሪካችን ነው “ ብያቸዋለሁ።
“ ይህ መድረክ በህይወታችሁ ልትጫወቱበት የምትችሉት ትልቁ የውድድር ቦታ ነው ፣ ስለዚህ ተደስታችሁ ውጡ “ ሞሀመድ ሳላህ ለቡድን አጋሮቹ የተናገረው ነበር።
ሳላህ “ ዛሬ ታሪክ ሰርተን በማሸነፋችን በጣም ደስተኛ ነኝ “ ሲል ከጨዋታ በኃላ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe