ቴሪ ሄንሪ ምባፔን ወደ ተቋሙ ወስዷል !

ቴሪ ሄንሪ ምባፔን ወደ ተቋሙ ወስዷል !
ፈረንሳዊው ኮከብ ኪሊያን ምባፔ ከአሜሪካው ብራንድ ናይኪ ጋር ለረጅም ጊዜ የነበረው አጋርነት አብቅቷል።
ኪሊያን ምባፔ በአሁኑ ሰዓት ከስዊዘርላንዱ ብራንድ ኦን ጋር በአጋርነት ለመስራት መስማማቱ ተነግሯል።
በሌላ በኩል ኦን ቴሪ ሄንሪን የተቋሙ እግርኳስ ዳይሬክተር በማድረግ እንደሚሾም ተገልጿል።
ቴሪ ሄንሪ ይፋ ባይሆንም ከ 2025 ጀምሮ ከተቋሙ ጋር በጀርባ እየሰራ እንደነበር ተዘግቧል።
ሄንሪ ምባፔ ከናይኪ ጋር ያለው ውል ሲያበቃ ኦንን እንዲቀላቀል በማሳመን ትልቅ ሚና መጫወቱ ተነግሯል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe