ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ትልቅ ሶስት ነጥብ አሳክተናል ” አሎንሶ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ትልቅ ሶስት ነጥብ አሳክተናል ” አሎንሶ
“ ትልቅ ሶስት ነጥብ አሳክተናል ” አሎንሶ

የለንደኑ ክለብ ቼልሲ አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የምሽቱ ጨዋታ ከባድ እንደነበር ተናግረዋል።

“ በጣም ከባድ ጨዋታ ነበር ትልቅ ሶስት ነጥብ ነው ያሳካነው ” ሲሉ ዣቢ አሎንሶ ተናግረዋል።

አክለውም “ ከሜዳ ውጪ ጨዋታዎችን ለማሸነፍ መጎዳት እና የግብ ክልልን በጥሩ ሁኔታ መጠበቅ እንዳለብን እናውቃለን “ ብለዋል።

ስለ ጨዋታው አንስተውም “ በመጀመሪያው አጋማሽ በመከላከሉ ጥሩ ያልነበርንባቸው ጊዜያት ነበሩ "ሲሉ ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች