“ ትልቅ ነገር ማሳካት እንችላለን ” ማይክል ካሪክ

“ ትልቅ ነገር ማሳካት እንችላለን ” ማይክል ካሪክ
የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ከነገው የሳባህ ጨዋታ በፊት ቃላቸውን ሰጥተዋል።
በሻምፒየንስ ሊግ ውድድር መገኘታቸውን “ አስደናቂ " ሲሉ የገለፁት ካሪክ “ ትልቅ ፈተናዎች ይጠብቁናል ለዛ ጓጉተናል ” ብለዋል።
ስለ ተጋጣሚያቸው ሳባህ ያነሱት ካሪክ “ ብዙ ጨዋታዎችን ያሸነፈ እና በራስ መተማመን ያለው በደንብ የሰለጠነ ቡድን ነው ” ብለዋል።
“ በጨዋታው ምን እንደሚጠብቀን በደንብ እናውቃለን “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
“ ግልጽ አላማ አላስቀመጥንም ነገርግን ጥሩ ነገሮችን የማሳካት አቅም አለን ፤ እዚህ ለመገኘት ጥሩ ስራ ሰርተናል ነገርግን መሻሻላችንን መቀጠል አለብን።” ማይክል ካሪክ
@tikvahethsport @kidusyoftahe