“ ትልቅ ዋንጫዎችን ለማሸነፍ እፋለማለሁ ” አንድሬ ሳንቶስ “ ይሄን ቅፅበት ከልጅነቴ ሳልም ነበር ” ማንችስተር ዩናይትድ ብራዚላዊውን አማካይ አንድሬ ሳንቶስ ከቼልሲ ማስፈረማቸውን ይፋ አ…

“ ትልቅ ዋንጫዎችን ለማሸነፍ እፋለማለሁ ” አንድሬ ሳንቶስ “ ይሄን ቅፅበት ከልጅነቴ ሳልም ነበር ” ማንችስተር ዩናይትድ ብራዚላዊውን አማካይ አንድሬ ሳንቶስ ከቼልሲ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። አንድሬ ሳንቶስ ከፊርማው በኋላ “ ትልቅ አርኣያዎቼ የተጫወቱበትን ክለብ በመቀላቀሌ ጥሩ ስሜት ተሰምቶኛል ” ብሏል። የማንችስተር ዩናይትድ ስብስብ ጠንካራ መሆኑን ያነሳው አንድሬ ሳንቶስ ትልቅ ዋንጫዎችን…


