“ ትልቅ ዝውውር ለመፈፀም እየሰራን ነው ” ዲ ዘርቢ

“ ትልቅ ዝውውር ለመፈፀም እየሰራን ነው ” ዲ ዘርቢ
የቶተንሀም አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ቡድናቸው ትልቅ ዝውውር ለመፈጸም እየሰራ መሆኑን አረጋግጠዋል።
ቶተንሀም በዚህ ክረምት የክለቡን የዝውውር ሪከርድ ሁለት ጊዜ የሰበረ ሲሆን አጠቃላይ ስድስት ተጨዋቾች አስፈርመዋል።
አሁን ላይ ደግሞ “ ሌላ ትልቅ ተጨዋች “ ለማስፈረም እየሰሩ መሆኑን አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ተናግረዋል።
ቶተንሀም በአሁኑ ሰዓት የፊት መስመሩን ለማጠናከር እየሰራ እንደሚገኝ ተገልጿል።
የትልቅ ተጨዋቹ ፊርማ ተቃርቦ እንደሆነ የተጠየቁት አሰልጣኙ “ ተስፋ አደርጋለሁ ነገርግን ገና አላለቀም “ ብለዋል።
ቶተንሀም ስሙ ከሳቪንሆ ጋር እየተያያዘ ቢገኝም ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ያሉት ዝውውር ግን ከዚህ የተለየ እንደሚሆን ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe