ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአርሰናል የብሩኖ ጉማሬሽ ዝውውር ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአርሰናል የብሩኖ ጉማሬሽ ዝውውር ?
የአርሰናል የብሩኖ ጉማሬሽ ዝውውር ?

አሰልጣኝ ኤዲ ሀው ኒውካስልን የለቀቁት ብሩኖ ጉማሬሽ ክለቡን እንደሚለቅ ስለተሰማቸው መሆኑ ተገልጿል።

ብራዚላዊው አማካይ ብሩኖ ጉማሬሽ በአርሰናል እየተፈለገ እንደሚገኝ ይታወቃል።

አርሰናል አሁን ላይ አዲስ የዝውውር ጥያቄ ለኒውካስል ለማቅረብ እያዘጋጀ እንደሚገኝ ተገልጿል።

ብሩኖ ጉማሬሽ አርሰናልን መቀላቀል እንደሚፈልግ ያሳወቀ ሲሆን በግል ከስምምነት መድረሱ ተነግሯል።

አርሰናል በቀጣይ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ከክለቡ ጋር እንደሚደራደር ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች