ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አርሰናል ቪንሰስን መፈለጉ የደረሰበትን ትልቅ ደረጃ ያሳያል ” ፖል ሜርሰን

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አርሰናል ቪንሰስን መፈለጉ የደረሰበትን ትልቅ ደረጃ ያሳያል ” ፖል ሜርሰን
“ አርሰናል ቪንሰስን መፈለጉ የደረሰበትን ትልቅ ደረጃ ያሳያል ” ፖል ሜርሰን

የቀድሞ ተጨዋች ፖል ሜርሰን አርሰናል ቪንሰስ ጁኒየርን በመጠየቅ የደረሰበትን ደረጃ እንዳሳየ ገልጿል።

“ አርሰናል ቪንሰስ ጁኒየር ላይ ፍላጎት ማሳየቱ ክለቡ አሁን የደረሰበትን ደረጃ ያሳያል ” ሲል ፖል ሜርሰን ተናግሯል።

“ እነሱ ወደ ትልቅ ተጨዋቾች ገበያ ተዛውረዋል “ የሚለው ፖል ሜርሰን “ ከአለም ምርጥ ተጨዋቾች አንዱን ከሪያል ማድሪድ ለማስፈረም እየመኮሩ ነው ” ብሏል።

አክሎም “ ይሄ ሌሎቹን ሁሉንም የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የሚያስጨንቅ ነገር ነው “ ሲል ተደምጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች