ቶተንሀም ቶናሊን ለማስፈረም ተስማማ !

ቶተንሀም ቶናሊን ለማስፈረም ተስማማ ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ሳንድሮ ቶናሊን ከኒውካስል ዩናይትድ ለማስፈረም ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሰዋል። ሁለቱ ክለቦች እና ተጨዋቹ በዝውውሩ ጉዳይ ከስምምነት እንደደረሱ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። የተጨዋቹ የዝውውር ሂሳብ አጠቃላይ 1️⃣0️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ እንደሚደርስ ተዘግቧል። ቶተንሀም በተጨማሪም ማቲውስ ፈርናንዴዝን ከዌስትሀም ለማስፈረም መስማማታቸው…


