“ ቼልሲ ሊገለን ይፈልጋል ” ኡናይ ኤምሬ

“ ቼልሲ ሊገለን ይፈልጋል ” ኡናይ ኤምሬ
በክረምቱ የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ቼልሲ እና አስቶን ቪላ እርስ በርስ አራት ተጨዋቾችን ተገበያይተዋል።
አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ ከቼልሲ ጋር ስላላቸው ግንኙነት ተጠይቀው “ ሊገሉን ይፈልጋሉ እኛም ልንገላቸው እንፈልጋለን ” ብለዋል።
በሁለታችን መካከል ያለው የስራ ግንኙነት ብቻ ነው ያሉት ኡናይ ኤምሬ “ የገንዘብ እና ተጨዋች ብቻ ነው "ሲሉ ገልጸዋል።
አክለውም “ ለሮጀርስ እና ማርቲኔዝ ደስተኛ ነኝ ነገር ግን ለቼልሲ አይደለም " ሲሉ ተደምጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe