ቼልሲ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ !

ቼልሲ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ !
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ፈረንሳዊውን ተከላካይ ማክሰንስ ላክዋ ከክሪስታል ፓላስ ለማስፈረም ተቃርበዋል።
ሰማያዊዎቹ የመሐል ተከላካዩን በ 5️⃣2️⃣ ሚልዮን ፓውንድ ለማስፈረም እያጠናቀቁ መሆኑ ተገልጿል።
ተጨዋቹ በዛሬው ዕለት የህክምና ምርመራውን በማድረግ ለቼልሲ የስድስት አመት ኮንትራት ይፈርማል።
ክሪስታል ፓላስ ተተኪ ተከላካይ ለማስፈረም ወደ ዝውውር ገበያው መውጣታቸው ተዘግቧል።
ማክሰንስ ላክዋ ባለፈው አመት ለክሪስታል ፓላስ ሀምሳ አምስት ጨዋታዎች ሲያደርግ ሶስት ግብ አስቆጥሮ ሶስት አመቻችቶ አቀብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe