ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ !
ቼልሲ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ፈረንሳዊውን ተከላካይ ማክሰንስ ላክዋ ከክሪስታል ፓላስ ለማስፈረም ተቃርበዋል። ሰማያዊዎቹ የመሐል ተከላካዩን በ 5️⃣2️⃣ ሚልዮን ፓውንድ ለማስፈረም እያጠናቀቁ መሆኑ ተገልጿል። ተጨዋቹ በዛሬው ዕለት የህክምና ምርመራውን በማድረግ ለቼልሲ የስድስት አመት ኮንትራት ይፈርማል። ክሪስታል ፓላስ ተተኪ ተከላካይ ለማስፈረም ወደ ዝውውር…

ተዛማጅ ታሪኮች