ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ሞርጋን ሮጀርስን ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።

ሰማያዊዎቹ ተጫዋቹን በ 1️⃣1️⃣7️⃣ ሚልዮን ፓውንድ ለማስፈረም ከአስቶን ቪላ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል።

ቼልሲ ያቀረበው ሂሳብ በአስቶን ቪላ ተቀባይነት ቢያገኝም የዝውውር ሂደቱ ገና በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተገልጿል።

ተጨዋቹ በቼልሲ የስድስት አመት ኮንትራት ለመፈረም የተስማማ ሲሆን ሰኞ የህክምና ምርመራውን ያደርጋል።

አርሰናል ሮጀርስን የማስፈረም ፍላጎት የነበረው ቢሆንም ተጫዋቹ ቼልሲን ለመቀላቀል መምረጡ ተሰምቷል።

ተጨዋቹ ቼልሲን እንዲመርጥ አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ጣልቃ ገብተው ማሳመናቸው ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች