ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የአታላንታውን ተከላካይ ሆነስት አሀኖር ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ሰማያዊዎቹ ተከላካዩን በ 40 ሚልዮን ፓውንድ ለማስፈረም መስማማታቸውን ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል። የ 18ዓመቱ ተከላካይ ሆነስት አሀኖር ወደ እንግሊዝ እንዲጓዝ ፍቃድ እንደተሰጠው ተነግሯል። ተጨዋቹ ባለፈው የውድድር አመት በሁሉም ውድድሮች ለአታላንታ 35 ጨዋታዎች…

ተዛማጅ ታሪኮች