ቼልሲ ተጨዋች ሊያስፈርም ነው !

ቼልሲ ተጨዋች ሊያስፈርም ነው ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የራዮ ቫዬካኖውን የመስመር ተከላካይ ፔፕ ቻቫሪያ ለማስፈረም ተቃርበዋል። የ 28ዓመቱ ተከላካይ ፔፕ ቻቫሪያ ከቼልሲ ጋር በግል ቀድመው ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል። ተጨዋቹ በቀጣይ ሰዓታት ዝውውሩን ለማጠናቀቅ የህክምና ምርመራውን ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። ሰማያዊዎቹ ሪያል ማድሪድን ለተቀላቀለው ማርክ ኩኩሬላ ተተኪ ለማስፈረም…


